Channel
Updated: 2026-08-01
ኢንዱስትሪ ልማት የተገኙ ስኬቶች፦ (2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት) በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ በማዕድናት አምራቾች፣ በጨርቃ ጨርቅና በቆዳ ምርቶች ደረጃን ማሻሻል ላይ ትኩረት ተደርጓል ለ152 ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እና የኤሌክትሪክ ኀይል ተሟልቷል 789 ነጥብ 9 ሺህ ቶን ተኪ ምርቶች ተመርተ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ወደ ሁመራ የበረራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ለአሚኮ በላከው መግለጫ ጠቁሟል። የበረራ አገልግሎቱ ዘወትር ቅዳሜ ከጎንደር ወደ…
በአማራ ክልል በግብርና ልማት የተገኙ ስኬቶች፦ (2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት) ምርታማነት በሄክታር በአማካኝ ወደ 30 ኩንታል አድጓል ከአጠቃላይ ሰብል 188 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተሠብሥቧል ከበጋ ስንዴ 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተገኝቷል 976 ትራክተሮችን እና…
በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት፦ (2018 በጀት ዓመት) ለቱሪዝም መዳረሻዎች 594 ኪሎ ሜትር መንገድ ተሠርቷል 1 ሺህ 43 ቅርሶች ተጠግነዋል 18 የተዘረፉ ቅርሶች ተመልሰዋል 250 የቋሚ ቅርሶች ጉዳት ተለይቷል ስድስት የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን በካርታ፤ በጂፒኤስ እና ጎግል ላ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
የአርሰናል ባለሀብቶች በቪኒሽየስ ዝውውር ጉዳይ በድንገት እጃቸውን አስገቡ። ሪያል ማድሪድ የብራዚላዊውን ኮከብ ውል ለማራዘም ቢጥርም በደሞዝ ጉዳይ እስካሁን ድረስ አልተስማሙም። ቪኒሽየስ ውሉን የማያድስ ከኾነ ከአንድ ዓመት በኋላ ማድሪድ ድምቡሎ ሳያገኝ ተጫዋቹን ያጣዋል። ይህንን ክፍተ…
መግባባት የተደረሰባቸው አጀንዳዎች በቀጣይ 500 አባላት ላሉት ጉባኤ ይቀርባሉ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን የምክክር ጉባኤ ሂደት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ተሳታፊዎች በ10 እና በ5…
ለ241 ተቋማት የኦዲት ሽፋን ተሰጥቷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን ቀጥሏል። በጉባኤው የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለምክር ቤቱ አቅርቧል። የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት …
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን