Channel
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads
Updated: 2026-09-10
#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ጥሪ፦ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2019 ዓ.ም በሪሚዲያል ወይም በፍሬሽማን ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ የ2019 ዓ.ም የት…
#WaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ እና ድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 08 እና 09/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። በቅጣት ምዝገባና መማር ማስተማር የሚጀመረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑ ተመላክ…
#BulehoraUniversity #ጥሪማስታወቂያ የ2019 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ እና ድህረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 11-12 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ብቻ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ትምህርት የ…
🌻እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌻 ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የመተባበር እና የውጤታማነት እንዲሆን ከልብ የመነጨ መልካም ምኞቱን እንገልፃለን። 🌻መልካም አዲስ አመት!🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካ…
#WallagaUniversity ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ) ሪፖርት ማድረጊያ ቀን መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት እና የግል ሰነዶች መያዝ እነዳትዘነጉ የተባለ ሲሆን…
#MizanTepiUniversity በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ ➢ ነባር የህክምናና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችም ሆነ አዲስ ከቴፒ ግቢ ወደ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባችሁ የምዝገባ ቀን መስከረም 6 እና 7/2019 ዓ.ም ሲሆን …
#jimmauniversity ጂማ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መግብያ ቀን መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አሳወቋል፡፡ Accordingly, all students are hereby informed that they are required to ap…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.