Channel
Brook News, the voice behind informative content. Thoughts, facts & impactful messages. Stay informed.
Updated: 2026-09-13
ተርዚና ወጣሪዎች ሀውቲዎች አደገኛውን መንገድ እንደተቆጣጠሩት ነው❗️ 🚩ከሞቻ ተነስተው ባበል መንደብን በ 36 ሰዓታት ውስጥ ተቆጣጠሩ። የየመን ሁቲዎች። 🚩በዚህ ፍጥነት ባበል መንደብን መቆጣጠራችው ዓለምን አጃኢብ እያስባለ ነው። ( 5400 ስክዌር ኪሎ ሜትር የቀይባህርን ጠረፍ ይዘ…
🇪🇹ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበች የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢትዮጵያ አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት። ሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም በሚቀ…
🇪🇹የኢትዮጵያ መንግሥት በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ እጥራለሁ አለ❗️ 💎 በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን የደህንነት አደጋ ተከትሎ በሠራተኞች ላይ ተጨማሪ ጉዳት አለመድረሱን የከፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር ኩባንያ…
🇪🇹🤝🇮🇳 በህንድ የመጀመሪያ ጉብኝት አደረጉ ናንዲራ ሞዲ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ የመጀመሪያውን የህንድ ጉብኝትህን ለማድረግ እንኳን በሰላም መጣህ ሲሉ በማህበራዊ ገፃቸው ይህን ምስል አጋርተዋል።
🇪🇹ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢራኑ ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያ ተገነኙ!! ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ያደረጉት ውይይት በቀይ ባሕር አካባቢ ባሉ ወቅታዊ ሁነቶች እና አጠቃላይ በቀጣናው የደኅንነት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸ…
🇪🇹🤝🇷🇺ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ ጉባኤ ጎንዮሽ እንደሚገናኙ ተገለጸ ቭላድሚር ፑቲን እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በህንድ ከሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ነገ መስከረም 2 ውይይት እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታውቀዋ…
ደብተራዎች የ ኦሮሞን ታሪክ ፅፈዋል? በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ከፍተኛ ውዝግብ ያስነሳውን "የኢትዮጵያ ታሪክ በደብተራዎች የተጻፈ ነው" የሚለውን አቋም የሚበትን እጅግ አጓጊ ትንታኔ ይዘንላችሁ ቀርበናል! ታሪክን ከፖለቲካ ትርክት ለመለየት እና እውነተኛውን ማስረጃ ለማወቅ አሁኑኑ …
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች መልካም በዓል!
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.