Channel
Updated: 2026-07-27
https://youtu.be/w3Hb6Kklx3k?si=3UOQ09-Qn3_3_OKm
#DBE #silk #agricultural
Development Bank of Ethiopia Exchange rate, Applicable Friday , July 24, 2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ …
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያልተፈቀዱ የምናባዊ ንብረት ግብይቶችን ከለከለ። ምናባዊ ንብረት ማለት በአካል የማይገኝ፣ በተለያዩ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች ታግዞ ተመን የወጣለት እንዲሁም ግብይትና ዝውውር የሚፈጸምበት የገበያ ዓይነት ነው። የባንኩ መግለጫ እንደሚያመለክተው፣ የውጭ ምንዛሪን ጨምሮ…
#DevelopmentBankofEthiopia
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
እውነትም ሀብታሙ… ሐሳብ አለው፤ ሰርቶ የመለወጥ ሐሳብ! ሕይወትን በሥራ የማሸነፍ ትልም፣ ለወገን የመድረስ ውጥን፣ ለሐረር ጣፋጭ የማቅረብ ሐሳብ! ሆኖም «መቼ?» የሚለው ጥያቄ መልስ አልነበረውም። ይህ ጥያቄ፣ ጀምበር እንደ ፈንዲሻ ፈክታ፤ ሀሩር ሆና ስታዘቀዝቅ እንኳን፣ ግለቱ የማይበ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፒታል ዕቃ ኪራይ አገልግሎት (ሊዝ ፋይናንሲንግ) ከሚያቀርብባቸው የግብርና ንዑስ መስኮች ውስጥ የቅባት እህሎች ማምረቻ ተጠቃሽ ነው፡፡
The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.