Channel
Updated: 2026-07-27
ለወጣቶች የምትመች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው እየመከርን ነው - ተመካካሪ ወጣቶች ለወጣቶች እና ለቀጣዩ ትውልድ የምትመች፣ ሰላማዊ እና የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያስችል ሰፊ ውይይት እያደረጉ መሆናቸውን በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ከ…
በቀድሞ የሲዳማ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ላይ የጽኑ እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ ተላለፈ የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ እና በቀድሞው የፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ላይ የጽኑ እስራት እና የገንዘብ ቅጣት…
መድዓ፡ ዘመናትን የተሻገረው ሀገር በቀል የፍትሕ ሥርዓት ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ህልውናዋን፣ አብሮነቷን እና ሰላሟን ጠብቀው ያቆዩ በርካታ ሀገር በቀል ባህላዊ እሴቶች እና የዕውቀት ሥርዓቶች ባለቤት ናት:: ከእነዚህ ደማቅ እሴቶች መካከል ደግሞ የማኅበረሰቡን መረጋጋት ሲያረጋግጥ የኖረው ባ…
ለቀጣዩ ትውልድ የሰላም መሰረት ለመጣል ምክክሩ ትልቅ ዕድል ነው - ተሳታፊዎች ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የቆዩ ሀገራዊ ስብራቶችን በዘላቂነት ለመጠገን ያለመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት በተለያዩ የትግበራ ምዕራፎች ውስጥ አልፎ በአሁኑ ወቅት ዋናው የምክክር መድረክ በስፋት…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የማንኛውም ሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር እና ነፃነት መሰረት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግብርናው ዘርፍ እያከናወነችው ያለው የልማት እንቅስቃሴ፣ በተለይም በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአፍሪኮም አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያዩ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ ጀነራል ዳግቪን አንደርሰን የተመራውን ልዑክ በቢሯቸው ተቀብለው በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሙ አፈጻጸም እጅግ ውጤታማ ነው፦ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና የኢኮኖሚና የፋይናንስ አፈጻጸማቸውን በመገምገም፣ በ2019 ዕቅዶችና የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል:: መድረኩን…
"የባሕር በር አልባነት ገመና አልባነት ነው"፦ የንግድ ምሥጢር እና የኢንዱስትሪው ደኅንነት የአምራች ኢንዱስትሪው የልብ ትርታ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ያለው ተወዳዳሪነት ነው:: ይህ ተወዳዳሪነት ደግሞ በዋጋ፣ በጥራት እና በጊዜ ላይ የተመሠረተ ነው
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1