Channel
–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @ethioarsads_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Updated: 2026-09-08
◾️|| ከረጅም የበረራ መዘግየት ቡሀላ ክለባችን ኔፕልስ ገብቷል - Simon collings 🥇 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
🎙️ ቴሪ ሄነሪ ስለ አርሰናል የቻምፒዮንስ ሊግ ጉዞ፦ 🗣️ “ከ3 ዓመት በፊት ሩብ ፍጻሜ፣ ከ2 ዓመት በፊት ግማሽ ፍጻሜ፣ ባለፈው ዓመት ደግሞ ፍጻሜ ደርሰዋል። አሁን የዚህን ዓመት ውጤት መጠበቅ ብቻ ነው!” 🏆በአጭሩ ሄነሪ ለማለት የፈለገው አርሰናል በየዓመቱ አንድ ደረጃ እየጨመረ…
🚨🔴QUIZ፦በ2025 አርሰናል ከሪያል ማድሪድ ጋር በቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ሲገናኙ ምስሉ ውስጥ የጎደለውን ተጫዋች ማን ነው?⚽⚡ "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርቴታ ዮኬሬሽ ተቀይሮ ሲገባ "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Media post
🎙️ ግሬም ሱነስ ስለ ዴክላን ራይስ፦ 🗣️ “አሁን በእንግሊዝ ምርጡ የተከላካይ አማካይ ነው። አደጋን ቀድሞ ይረዳል። ግን ብዙ ጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ ሲጫወት እያየሁት ነው። ስለዚህ እሱ በእውነት አማካይ ነው ወይስ ተከላካይ? እሱ እንዳለ ግን ማይካደው ነገር ራይስ ጥሩ ተጨዋች ነው …
◾️|| ከበረራ መዘግየት ጋር ተያይዞ ምሽት ላይ ሊደረግ የነበረው የአርቴታ መግለጫ ተሰርዟል "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
🗣️ ማርቲን ኪዮን፦ “ኦዴጋርድ ለአርሰናል በጣም አስፈላጊ ነው። ከሳካ እና ሀቨርትዝ ጋር ያለው ግንኙነትም እንደገና በጥሩ ሁኔታ እየተመለሰ ነው። በኖርዌይ የዓለም ዋንጫ ጥሩ ብቃቱን አሳይቶ በሜዳ ላይ ጨዋታውን ይመራ ነበር። ለቅድመ ውድድር ልምምድም ቀድሞ ተመልሶ ለቡድኑ አርአያ ሆ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.