Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-09-12
#የጨዋታቀን‼ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ምሽት 4፡00 ሰዓት ላይ አርሰናል ወደ ስታዲየም ኦፍ ላይት አቅንቶ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል። የአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታው አርሰናል ኮ…
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ቤተክርስቲያናችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ በማለት ክብሯን ትገልጻለች። ኦርቶዶክሳዊያን ከሕጻንነታችን ጀምረን የእመቤታችንን ምስጋና እንማራለን፣ ሁልጊዜም በአባታችን ሆይ ጸሎት ጀምረ…
Media post
"ጥፋት ሳናጠፋ ይቅርታ አንጠይቅም!" የአምስቱ ጋዜጠኞች ውሳኔ እና የሲፒጄ ጥሪ በእስር ላይ የሚገኙ አምስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ምንም አይነት ወንጀል ስላልፈጸሙ ይቅርታ ጠይቀው ከእስር እንዲፈቱ የቀረበላቸውን ሀሳብ አለመቀበላቸውን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ወይም ሲፒጄ አስ…
ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!! በአዲሱ ዓመት ቅዱስ ሚካኤል የጎደለንን ይሙላልን፣ከክፉ ነገር ከልሎ የልባችንን መልካም መሻት ይፈጽምልን🙏 በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአ…
Media post
"ቀን ጣለው ብሎ ወንድሙን ያልካደው ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ" ያስተላለፉት የደስታ መልዕክት" ለክርስቲያን ታደለ እና ለተፈቱት ወንድምና እህቶቻችን የቀረበ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ክሪስ ወንድሜ! ሌሎችም አብረዋችሁ የተፈታችሁ ወንድሞችና እህቶቻችን፣ ለ…
ቅዱስ ራጉኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏 የኪሩቤል አለቃቸው የጌትነቱ ዙፋን ጠባቂ🙏 የስሙ ትርጓሜ የኃያላን ኃያል እግዚአብሔር ማለት ነው። ከኃያላን ሁሉ በላይ ኃያል የሆነው እግዚአብሔር ኃያልነቱ ከ - እስከ የሌለው መሆኑን ለመግለጽ የተቀመጠ ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.