Channel
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @leularamos
Updated: 2026-09-13
ዛሬ እረፍት የለም ወደ ልምምድ ተመልሰናል 🔥🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ጉለር በክለባችን ማድሪድ ውስጥ የማይነካው ተጫዋች ነው!! • አርዳ ጉለር ከራዮ ቫዬካኖ ጋር በነበረው ጨዋታ እንደገና ድንቅ ብቃቱን ያሳየ ሲሆን፣ የምባፔን አራተኛ ጎል አመቻችቶ በመስጠት ለሞሪኒዮ ምትክ የሌለው ቋሚ ተጫዋች መሆኑን አረጋግጧል። • ሞሪኒዮ በጉለር የአጨዋወት ዘይቤ እጅ…
🚨💣 ፈረንሳያዊው ኮከብ ኪሊያን ምባፔ በእግር ኳስ ዘመኑ 600 የጎል ተሳትፎዎች (ጎል እና አሲስት) ላይ ደርሷል። 🤯🇫🇷 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🔥🔥🔥 ማን ያሸንፋል? 👀 💙Manchester City vs ❤️ Manchester United 👇ግምትዎን ኮሜንት ላይ ይጻፉ! አይርሱ! ሲመዘገቡ OFF57 የሚለውን የፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ ቦነስ ያግኙ! 🔗 ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ: https://melbet.org/en?…
ኮርቱዋ ከፍተኛ ተከፋይ የሚያደርገውን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አደረገ!! ክለባችን ማድሪድ እና ቲቦ ኮርቱዋ እስከ 2028 የሚቆይ የውል ማደሻ ስምምነት ለመፈረም አንድ እርምጃ ብቻ ቀርቷቸዋል። ክለቡ የኮርቱዋን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመወሰን እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ የማይጠብቅ …
🇧🇷 ጁድ ቤሊንግሃም ከቪኒ ጁኒየር ጋር የተነሳቸውን ተከታታይ ፎቶዎች በመፖሰት እንዲህ ሲል ጽፏል፦ "ቪኒ በጣም እወድሃለሁ።"🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 የክለባችን ማድሪድ ደጋፊዎች ያን ዲዮማንዴ በቋሚነት በጀመረበት የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ያላቸውን የተለያየ አስተያየት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ገልጸዋል። አንዳንዶቹ ክለቡ ያወጣበትን ዋጋ የሚመጥን አይደለም ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ ትልቅ ሱፐር ስታር የመሆን ሙሉ አቅም እንዳለው እና የተሻለ …
ምንም ጥርጥር የለዉም ዳግማዊ ሜሱት ኦዚል...🥶🇹🇷 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.