Channel
Updated: 2026-07-26
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ! ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀ…
😍አንቺን ስመለከት አለም ላይ ያለሽው ቆንጆ አንቺ ብቻ ትመስይኛለሽ.....በእርግጥም ከማንም በላይ ቆንጆ ነሽ....❣ JOIN US ❯❯ HALAL VIBE ™
🌒 የጨረቃ ግርዶሽ ካለ አሰጋገዱ እንደሚከተለው ይሆናል። 🔸በቅድሚያ በተክቢረቱል ኢህራም ማለትም አላሁ አክበር በማለት ወደ ሰላቱ ይገባል። 🔸ከዚያም ሱረቱል ፋቲሃ ይቀርራል። 🔸ከዚያም ተጨማሪ በጣም ረዘም ያለ ምዕራፍ ይነበባል። 🔸ከዚያም ረዘም ያለ ሩኩዕ ይደረጋል። ማለትም ረዘ…
🧡ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446 የዒድ አል-አድሀ የዓረፋ በዐል በሰላም አደረሳቹሁ! #ኢድ_ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል። ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
#ነገ_ሐሙስ_ሊያልፎት_የማይገባ_ቀን 🤲 የአረፋ ቀን! 🤲 ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ …
❝…በከባባድ ቀናቶች ውስጥ አንቺነትሽ ውስጥ ሰላም አለ…❞ JOIN US ❯❯ HALAL VIBE ™
ሰበር🛑 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ ረቡዕ ዙል-ሒጃህ ❶ ይሆናል። 1446ኛው የኢደል አድሀ አረፋ በዓል ግንቦት 29/2017 ዕለተ ጁምአ እንደሚከበር ታወቀ። ሐሙስ ጁን 5,2025 {ግንቦት 28,2017 E.C} የዓረፋህ ቀን ነው። ጁሙዓህ ጁን 6 {ግንቦት 29} የዒደል…
❝ሁሉም የራሱን ጨረቃ በማየት ተጠምዷል። እሷ የሰማዩን ለማየት ቀና ብላለች እኔ ደግሞ እሷን።❞ JOIN US ❯❯ HALAL VIBE ™