Channel
Updated: 2026-07-27
የብሩንዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሩንዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኤድዋርድ ቢዚማና (ዶ/ር) በ49ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ም/ቤት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም…
"አረንጓዴ ዐሻራ በገንዘብ የማይተመነውን የኢትዮጵያ የአፈር ሀብት የምንጠብቅበት፥ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ አንዱ መገለጫ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በአይነቱ ለየት ያለ የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም ልታካሂድ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ከፍተኛ ትኩረት የሚስበውን የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም ታስተናግዳለች አለ መከላከያ ሚኒስቴር። ከነገ ሐም…
ለምክክር ጉባኤው በመጡበት ወቅት ለወለዱት እናቶች አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በተገኙበት የወለዱት አራስ እናቶች ጉባኤውን አሳክተው እስኪመለሱ ድረስ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እናደር…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ25 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018(ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ25 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት በማጽደቅ መደበኛ ጉባኤውን አጠናቅቋል። የክልሉ ፋይናንስ…
የአካባቢ ሥነ ምኅዳር ደህንነትን እየጠበቀ ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018(ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአካባቢ ሥነምኅዳር ደኅንነትን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ የብሔራዊ መ…
የላቀ ማዕከላዊ ላቦራቶሪው የሠራዊታችንን ሁለንተናዊ የዘመናዊነት ጉዞ የሚያፋጥን ነው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩንቨርሲቲ የላቀ ማዕከላዊ የምርምር ላብራቶሪ የሠራዊታችን…
ለኢትዮጵያ የመከላከያ ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍተው ዘመናዊ ላቦራቶሪ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በመከላከያ ትምህርት፣ ምርምርና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት የላቀ ማዕከላዊ የምርምር ላቦራቶሪ አስመርቋል፡፡ ዛሬ የተ…

This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com