Channel
ይህ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የማንነታችሁን ዋጋ ወይም የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የመወሰን ሙሉ ሥልጣን የለውም። አንድ ፈተና የፈተነውን ጥያቄ የመመለስ አቅምን እንጂ፣ የእናንተን የማሰብ፣ የማደግ፣ አዳዲስ ነገሮችን የመማር እና ስኬታማ የመሆን ተፈጥሯዊ ችሎታ አይለካም። በዓለማችን …
ውጤት በማየት ማገዝ የምትችሉ ግሩፑ ላይ የተለቀቁትን reply እያደረጋችሁ ላኩላቸው inbox ምናምን እያላችሁ አትላኩ!! እና inbox ብለው ብር ላኩ ወይም ያልሆነ ሊንክ ንኩ ከሚሏችሁ ሰዎች ተጠንቀቁ።
እባካችሁ ማለፊያ ስንት ነው ብላቹህ አትጠይቁ!🙏 🔛ማለፊያ ሚባለው Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ነው። እሱም ደግሞ ቀጣይ ሳምንት ምናምን ይነገራል! ✅ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ 🟡 ለናቹራል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ 🟡ለሶሻል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ…
ውጤታችሁ እንዲታይላችሁ የምትፈልጉ እንዲሁም በማየት ማገዝ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ @EntranceResult_Group @EntranceResult_Group
ይሄንን ቦት ሞክሩት እየሰራ ነው @EAESbot Steps ✔ /Start በሉት መጀመሪያ ✔ ከዛ Admission No. ላኩለት ✔ ከዛ First Name ✔ ከዛ ወይ ይልክላችኋል ወይም Subscribe for updates ይላችኋል! Subscribe ካላችሁት ውጤቱ ሲለቀቅ ራሱ ይልክላችኋል።…
Entrance ማታ 1:00 ይለቀቃል! 📣 የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018…
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብ…
ከዚህ በኋላ የመለቀቅ ዕድሉ አነስተኛ ነው ብንተኛ የተሻለ ነው፣ መልካም አዳር 💙@TemariNews 💙@TemariNews
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.