Channel
Updated: 2026-07-28
አማዞን ላይ ታገኙታላችሁ! በሪሁን አዳነ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የፃፈውን መፅሐፍ አማዞን ላይ ታገኙታላችሁ! የጎርዲያን ቋጠሮ: ከራሷ ጋር የታረቀች ኢትዮጵያ (Amharic Edition) https://a.co/d/1j99lxb
Media post
የዋዛ ደብዳቤ የሚመስለው የዋህ ሞልቷል! ፋኖ ያቆሰላት የጓዳ ስምምነቷ ጣር ነች! " ከእስካሁኑ በተለየ ሁኔታ" ትላለች ጣረሞቷ! ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር የኦሮሞ ብልፅግና እና ትህነግ ኬንያ ላይ እፍ ክንፍ ብለው ያወሩባት፣ ሀላላ ኬላ፣ ናዝሬት፣ አዲስ አበባ ወዘተ የመከሩባት የጓዳ ስ…
Media post
የጓዳ ስምምነት ስንል የከረምነው ይህን ነው! ጌታቸው ረዳ ትናንት ባደረገው ቃለ መጠይቅ ስለ ጓዳ ድርድሮቹ ብዙ ተናግሯል። 1) ፕሪቶሪያ ላይ የነበሩት ተደራዳሪዎች እንዲቀሩ ተደርገው ኬንያ ላይ እነ ብርሃኑ ጁላ ሲገኙ ጌታቸው ረዳ የደቡብ አፍሪካውን ስምምነት በሚቀይር ሁኔታ በእጅ ፅሁ…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
https://youtu.be/kvtwYdzmSWk?si=O_aBuod0Gz-OvSsA
Media post
ለእናንተ መውጫ ብቻ አትፈልጉን! ይች ሰውዬ አማራን ሲረግም ነው የከረመው። የሆነ የትግራይ ፓርቲ አመራር ነው። አሁን ሚዲያ ቀርቦ "መውጫችን ከአማራና ኤርትራ ጋር መስራት ነው" ይላል። 1) የሚፈልጉን ለእነሱ ችግር መውጫ መሆኑ ነው። ያው ኦሮማራ እንደተባለው እነሱም አማራ ላይ ሊቆም…