Channel
Updated: 2026-07-30
ግብጾች የአባይን ውሃ ስለሚጠቀሙ ለኢትዮጵያ ሊከፍሉን ይገባል ዶክተር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ፣ ግብፅ የአባይን ውኃ በነፃ እየተጠቀመች አገሯን እያለማች…
የሳምሰንግ ጋላክሲ ትራይ-ፎልድ ስልክ በግማሽ ሚሊዮን ብር እየተሸጠ ነው:: በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ብር የሳምሰንግ ጋላክሲ ትራይ-ፎልድ (Samsung Galaxy Tri-Fold) ዘመናዊ ስልክ በግማሽ ሚሊዮን ብር (500,000 ብር) እየተሸጠ እንደሚገኝ ታውቋል። ይህ የዋጋ መጠን በን…
ደቡብ ኮሪያ ዜጎቿ ትዳር እንዲመሠርቱእና ልጅ እንዲወልዱ ገንዘብ እየከፈለች እንደሆነ ተነገረ። በዓለማችን ዝቅተኛው የወሊድ መጠን የሚገኝባት ደቡብ ኮሪያ፣ የህዝብ ቁጥሯ እንዳይቀንስና የህጻናት ቁጥር እንዲጨምር ትልቅ አዲስ ዘመቻ ጀምራለች! መንግሥት ወጣቶች እንዲጋቡና ልጅ እንዲወልዱ …
ከመቐለ 👏 የሙያ ክብር እና የሰብአዊነት ጥግ! ሕግን በጀግንነት እያስከበረች፣ ሰብአዊነትንና የልብ ርህራሄን በተግባር ያረጋገጠችው ድንቅ የሕዝብ አለኝታ — ምክትል ሳጅን ቅጣቱ በኛ! በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሚሰጥበት ወቅት የተመደበችበትን የፀጥታ ማስከበ…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አሁን የደረሰ አሳዛኝ የመኪና አደጋ ነው!! በተለምዶ ጠመንጃ ያዥ በእምነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት አንድ በግምት የ11 ዓመት ህጻን ተገጭቶ ህይወቱ አልፏል። የገጨው አይዙዚ መኪና ሊያመልጥ ሲል አንዲት ሴት ሹፌር ተከታትላ በፊቱ በመዝጋት ወዲያው እንዲያዝ ተደርጓል። ለጊዜው ቤተሰቦቹ አል…
Media post
ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!! መልአኩም በመሠዊያው ነበልባል ውስጥ ወደ ሰማይ ዐረገ🙏 በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክም ለሴቲቱ ተገልጦ “እነሆ ትጸንሻለሽ፤ አሁንም ተ…
Media post