Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-27
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳/20 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን በከሀዲው ንጉሥ ዳኬዎስ ዘመን ጣዖት አናመልክም ብለው ሸሽተው በዋሻ ውስጥ ለ፫፻፸፪ (372) ዓመታት ያንቀላፉት ከኤፌሶን ሀገር የሆኑት ሰባቱ ደቂቅ ዕረፍታቸው ነው። …
⛪️ ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን ✝️ ከክፍል ፲፱(19) የቀጠለ... ቅዱሳት ሥዕላት ቅዱሳት ሥዕላትን በተመለከተ በመጽሐፍ ቅዱስ የሰፈሩ ማሰረጃዎችን እንመለከታለን። "ለድንኳኑም ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ፥ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊም፥ ከቀይም ግምጃ ዐሥር መጋረጃዎችን ሥራ፥ ኪሩቤልም በእርሱ ላይ ይ…
⭐️ዛሬ ቀኑ 🌟🌟የራማው ልዑል መጋቢ ሐዲስ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው። 🦴ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው⁉ 🦴 ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፱/19 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን የታላቁ ጻድቅ የአባ መቃርስ ቅዱስ ሥጋ ከሳስዊር አገር ወደ አስቄጥስ ገዳም የተፈለሰሰበት (የሥጋው ፍልሰት) በዓል ነው። እንዲሁም የአልዓዛር ልጅ የካህኑ የቅዱስ ፊ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📔 ክፍል ፳፱ [29] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ☦️ በመጀመሪያው የክርስትና ምሥረታ የነበሩ ዐበይት የሐዋርያት መናብርት ፩) የኢየሩሳሌም መንበር ክርስትና መጀመሪያ የተስበከው በኢየሩሳሌምና በአካባቢዋ ስለነበር የመጀመሪ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፰/18 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን ከእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳት ወገን የሆነው፣ በሃይማኖቱ የጸናውና መናፍቁ አርዮስን የተጋደለው አባ እለእስክንድሮስ አረፈ። 📌 ይህ አባት በታላቁ ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ…
☦️ ቅዱሳት ሥዕላት 😇 ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ክፍል ፲፱(19) በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖሩ ከሚገቡ ንዋያተ ቅድሳት መካከል ቅዱሳት ሥዕላት ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት ቅዱሳት ሥዕላት የቤተ ክርስቲያንን ሰማያዊነትና መንፈሳዊ ውበት በትክ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📖📖 ክፍል ፳፰ [28] ⛪የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ☦️ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ጌታን አሳልፎ በመሸጡ ክብሩን ባቃለለውና በኋላም በገዛ እጁ ታንቆ በሞተው በአስቆሮቱ ይሁዳ ምትክ የተሾመ ሐዋርያ ነው።…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.