Channel
Updated: 2026-07-26
Live stream ፕሮግራም ተጀምሮአል ገባ ገባ በሉ 👇👇👇
https://t.me/lightoflamb?livestream=d70684eaad700287ff
10 minutes left
ዛሬ ከምሽቱ 4:00 Live stream ( በቀጥታ ስርጭት ልዩ የፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል ። ተዘጋጁ 🙌 እነሆ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል።
ባልበላም ጠግቤ አድራለሁ ባልጠጣም ረክቼ እኖራለሁ አንተ ካለህ ምን ይሆናል🥺 ኢየሱሴ🥺🥺🔥🔥🔥🔥🔥 መዝሙር 17 15፤ እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ #እጠግባለሁ። የእኔ ራሃብ ሆነ ጥጋብ የእግዚአብሔር ፊትና መገኘት ነው ።
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
. " inni ture " 〰〰〰〰〰〰〰〰 ዘማሪት ራሄል ተፈራ 〰〰〰〰〰〰 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸
ሃሌሉያ ምንተስኖት ገመቹ Live Worship | ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥 ✓ @lightoflamb ✓ ✓ @lightoflamb ✓
#መታደስ_ይሆንላችኋል👋 “ኢያሱም ሸመገለ በዕድሜም አረጀ እግዚአብሔርም አለው፦ አንተ ሸመገልህ፥ በዕድሜህም አረጀህ፤ ያልተወረሰች እጅግ ብዙ ምድር ገና ቀርታለች፤” ኢያሱ 13፥1 👉 ከመንፈሳዊ እርጅና ወጥታችሁ እ ለታየላችሁ ነገር ላልደረሳችሁ በረከቶች እንደገና መታጠቅና ራሳችሁን …
Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @abuyegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/lightoflab