Channel
የልዑል እግዚአብሔር፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ፣ በቅዱሳን ተራዳይነት ያደኩ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ:: ሀሳብ አስተያየት በ @lijabelorthodoxawibot ማካፈል ይሻላል ።
Updated: 2026-08-25
#ዕለት:- ዓርብ #ቀን:- ነሐሴ ፳፪ ፳፻፲፰ ዓ.ም ቅዱስ ዑራኤል፣ ወንጌላዊው ሉቃስ፣ አባ ደቅስዮስ፣ብስራተ ገብርኤል፣ ሰማዕቱ ቶኮሎስ፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ማሩና አክብረን እና አስበን እንውላለን። ወርሐዊ እና አመታዊ በዓላት ለማግኘት 👈 #ዕለታት #Day @Lij_Abell
የምሽት መዝሙር የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን #በድንግል_አማረ_ሂወቴ #ዘማሪ_ያብስራ_ሲሳይ #ምሽት_መዝሙር @Lij_Abell ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ትምህርተ ኃይማኖት አትሮኖሱ ይዘርጋ ወንጌል ለሁሉም ይድረስ ከአባቶች ትክክለኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን ትምህርት እንማር ዓርብ (ምሽት ፲፪ ሰዓት) ይጠብቁን Offering high-quality Graphic Design, Web Design, and Video Editing services. Con…
ከአነበብነው ኦርቶዶክስዊ መፅሐፍት በድምፅ ምዕራፍ :- ከምጽዋት የሚበልጥ የለም መፅሐፍ ፩ ፤ ክፍል ፲፫ የመፅሐፍ ርዕስ :- የክርስቲያን መከራ ፀሐፊ :- ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (ተርጓሚ) :- ገብረ እግዚአብሔር ኪዳ - ይኸ ሂስ ወይም አርትኦት አይደለም:: - ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት…
ድንግል ማርያም ፳፩ የእግዚአብሔርን ቃል የወለድሽልን መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ከዕሴይ ስር የወጣሽ መዐዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ እንባን የምታብስ፣ የልብን ትከሻ የምታቀልል፣ ከልጇ ከወዳጇ ዘንድ የምታማልድ እውነተኛ እናት" የንጉሥ የክርስቶስ እናት እመብርሃን እመቤታ…
✅ #ማርያም_ማርያም_ልበል ✅ #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ማርያም ማርያም ልበል እረፍቴ ሆይ በስምሽ ልጠለል የቃል እናት ያድናል ቃልሽ ተአምር ይሠራል ስምሽ እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቅያት🙏 ለእኛም ለልጆችሽ ከልጅሽ አሳስቢን🙏🙏🙏
የምሽት መዝሙር የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን #የማርያም_ነህ_ይሉኛል #ዘማሪ_አንግዳወርቅ_በቀለ #ምሽት_መዝሙር @Lij_Abell ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.