Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-09-12
የሁለቱ ክለቦች Combined XI ! Who scored በዚህ ሲዝን ካላቸው ብቃት አንፃር የሁለቱ የማንችስተር ክለቦች Combined XI ሲያስቀምጥ። ከዩናይትድ ሁለት ተጫዋቾችን ብቻ አካቷል ፤ የተካተቱትም ተጫዋቾች ብሩኖ እና ብሪያን ኤምቤሞ ናቸው። እኔ በግሌ የሁለቱ ክለቦች Comb…
TACTICS: የደርቢው ስልታዊው ፍልሚያ፤ የትኛው ቦታ ላይ እናተኩር ? በሚል ርዕስ በጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ድንቅ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል። 👉 https://t.me/+peag1rZsNBYzYzE0 👉 https://t.me/+peag1rZsNBYzYzE0
ካሪክ ስለ ዩናይትድ እና እየገነባው ስላለው መሰረት፦ “ክለቡን ማወቄ፣ የክለቡን ስሜት እና ባህል በደንብ መረዳቴ ረድቶኛል።” “ወደ ምን እየገባሁ እንደሆነ አውቅ ነበር፤ የክለቡን ድባብ፣ የሚጠበቀውን ደረጃ እና እዚህ መሆን ምን አይነት ስሜት እንዳለው አውቃለሁ።” “ስኬትን ለመገንባት…
ማይክል ካሪክ ስለ ክለባችን የተናገረው፦ “ይህንን የእግር ኳስ ክለብ ማወቄ፣ የክለቡን ስሜትና አሠራር መረዳቴ በጣም ረድቶኛል። “ምን ውስጥ እንደምገባ አውቄ ነበር፤ ከአካባቢው፣ ከሚጠበቀው ነገር እና እዚህ መሆን ከሚሰጠው ስሜት አንፃር ሁሉንም አውቄ ነበር።” @man_united_eth…
ማይክል ካሪክ ስለ ኮቢ ማይኖ መሻሻል፦ “ለእኔ ዋናው ነገር ተጫዋቾችን ጥሩ በሆኑበት ቦታ ማጫወት እና ጠንካራ ጎናቸውን እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው።" "ከዚህ ጋር ተጫዋቾቹም ለመማር ፍላጎት ሊኖራቸው እና ከእነሱ ምን እንደሚጠበቅ ማወቅ አለባቸው።" “ኮቢ በየጊዜው እየተሻሻለ ነው፤ በእሱ …
ማይክል ካሪክ፦ “ስኬትን ለመገንባት ጠንካራ መሠረት ያስፈልጋል። “በትክክለኛው አቅጣጫ እርምጃዎችን መውሰድና ከትክክለኛው መስመር ሳንወጣ መቀጠል አለብን። “በእርግጥ ከፍና ዝቅ ያሉ ጊዜያት ይኖራሉ፤ ይህ የጉዞው አንድ አካል ነው።” @man_united_ethio_fan @man_united…
ማይክል ካሪክ ስለ አዲሶቹ ፈራሚዎች፦ “በቡድናችን፣ በተለይም በአማካይ ክፍላችን ውስጥ ከኳስ ጋር ምርጥ ብቃት አላቸው።” “ይህንንም ባሳየናቸው አቋሞች፣ በአጨዋወታችን እና በቡድኑ እድገት ላይ አይተነዋል።” “ተጫዋቾቹም እየተግባቡ እና እርስ በርስ የበለጠ እየተረዳዱ ነው።” “በትክክለ…
ማይክል ካሪክ ስለ ደርቢው ጨዋታ፦ “አንዳንድ ጨዋታዎች ለደጋፊዎች፣ ለክለቡ እና ለክለቡ ታሪክ ምን ያህል ትርጉም እንዳላቸው ተጫዋቾቹ እንዲገነዘቡ አድርገናል። “እዚህ መገኘትና ከክለቡ ጋር ያለውን ትስስር በመገንዘብ ነው እዚህ የተገኘነው። “ተጫዋቾቹ ይህ ጨዋታ ምን ያህል ትርጉም እን…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued