Channel
የአባቶች ምክር ታሪክ እንዲሁም ተግሳፅ ይቀርቡላችኋል። ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @man_of_king ማገዝ ከፈለጋችሁ👉 cbe 1000267195758 ትምህርትyoutube https://youtu.be/ETC5aK09Vzs በ facebook ይከተሉን https://m.facebook.com/profile.php/?id=100067719306101 Instagram Abie yoray Aby 196756957
Updated: 2026-08-27
" በፈተና ጊዜ ልባችንን አንጣ በግብዣ ፣ በእንቅልፍ እና በስንፍና የሚተጉ ክርስቶስን አያገኙትምና መከራ እና ፈተና የሚገጥማቸውና በጠባቡ መንገድ የሚሄዱት ወደ ክርስቶስ የሚቀርቡት ናቸው " - ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ Share @mikre_haymanot
ወጣት ሆይ! ወጣትነት እጅግ ግሩም ስለ ሆነ በወጣትነትህ ዘመን ደስ ይበልህ፤ በልብህም ሐሤት አድርግ፤ ዐይንህ የሚያየውንና ልብህ የሚመኘውን ሁሉ ፈጽም፤ ሆኖም ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንደሚያመጣህ ዕወቅ። መክ 11፥9 Share @mikre_haymanot
‹‹ማንም ለሌላው በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ «ኃጢአት የሚሠራው በአራት ደረጃ ነው፡፡ መጀመርያ በልብ፣ ከዚያ በገጽታ፣ ከዚያ በቃላት፣ በአራተኛ ደረጃ በተግባር ነው፡፡ ክፉን በክፉ ያለመመለስ የተባለው አራተኛው ደረጃ ነው:: ልብህን ንጹሕ ካደረግከው ገጽታህ ውሳጣዊውን ክፉ ስሜት አ…
«ነቢያት መጻሕፍትን ጻፉ፤ ́ቀጥሎም በተግባር ላይ ያዋሏቸው አባቶቻችን መጡ፣ ከእነርሱ በኋላ የመጡት ደግሞ በቃላቸው አጠኗቸው፡፡ ከዚያም ሳይጠ ቀምባቸው በመደርደሪያዎቹ ያስቀመጣቸው የዛሬው ትውልድ መጣ፡፡» ዜና አበው Share @mikre_haymanot
ድንግል ማርያም እናቴ እንደሆነች እንደማስብበት ጊዜ የሚያስደስተኝ ነገር የለም። አባ ገብረ ኪዳን
ልጅ እያለሁ አንድ ቀን መልካም ነገር አደርግ ይሆናል ብየ ለራሴ እነግረው ነበር፡፡ እነሆ ሸመገልኩ፣ እስካሁን ግን መልካም የሚባል ነገር አላደረግኩም፡፡ አባ መጣዕ (በበረሃው ጉያ ውስጥ) ✞ @Mikre_haymanot ✞ ✞⌲ ˢʰᵃʳᵉ
ዘወትር ስጸልዩ ዋጋ ለማግኘት ከዚህ መንገድ አትውጡ። 👉 https://youtu.be/zHlN8JhIuMs
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።” ኢሳይያስ 48፥17 ✞ @Mikre_haymanot ✞ ✞⌲ ˢʰᵃʳᵉ
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.