Channel
ይህ የቴሌግራም ቻናል ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ነው!! ════════════
Updated: 2026-08-25
መግለጫውን ለማድመጥ ሊንኩን ይጫኑ!! https://youtu.be/aohB3qlKgmI?si=hhM8DUJf52EmXEp1
በየዕለቱ በትጋት መረጃ የሚያደርሱ ወንድሞቻችን ዩትዩቭ ነው:: በተደጋጋሚ ቢዘጋም ... እነሆ ለዛሬ መግቢያ እንዲሆናቸው 1000 ሙሉት!! ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይቭ!! https://youtu.be/9mFA10FCblE?si=kUSJI0yL2Lmyzl_p
«ከሌብነት በላብ መኖር ይበልጣል» • አቶ ገዱን ለማዋረድ የተለቀቀው ቪዲዮ ሐቀኝነታቸውን ገልጦ ሕዝቡ ቅቡልነታቸውን በድጋሜ እንዲያጤነው እድል ፈጥሯል። እኔም በምኖርበት ሃገር ያላችሁ ሰዎች ፓርኪንግ ስራ ብትፈልጉልኝ ደስ ይለኛል። ይሄው ነው!!
ያሳዝናል!! ህይወታችንን አስይዘን ፣ ኑሯችንን በትነን በቻልነው አቅም ሁሉ ሙያችንን ተጠቅመን ለህዝባችን ድምፅ ለመሆን ከቤታችን የወጣን ሰዎች መደገፍ ባይቻል እንዴት ሚዲያን ደግፉ ባልን ተቃውሞና ዘመቻ ሊከፈትብን ይገባል:: ለማንኛውም ሀዲስ ሚዲያን ለመደገፍ የተከፈተው ጎፈንድሚ የታ…
በሺዎች ደምና አጥንት የቆመውን የአማራ ድርጅት (አፋብን) ለማፍረስ ተመልሶ የመጣውን #መረጃ_ቲቪ ሰባራ ሳንቲም የሚደግፍ ግለሰብም ሆነ ቡድን ነገ በሚደርሰው እልቂት እንደሚጠየቅና ታሪክም እንደሚፋረደው ማወቅ ይገባል።
✌✌✌
አርበኛ አስረስ ማረ ለጃዋር መሀመድ የሰጠው መልስ!! ሊንኩን በመጫን ላይቩን ይቀላቀሉ። https://www.tiktok.com/@mogesieshiferaw/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link
በዚህ ትግል ዋናው ስራችን ሁለት ነው!! 1) በይፋ የተገለጠውን ጠላት ፊት ለፊት መግጠም 2) የተደበቀውን መግለጥ
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.