Channel
Updated: 2026-07-27
የመላእክት አለቃ የመላእክት አለቃ ገብርኤልን ላከው ኃያሉ እግዚአብሔር በሰማያት ያለው የባህሪይ ልጄ ወዳንቺ ይመጣል ብለህ ለጽዮን ልጅ ንገራት ለድንግል አዝ ኃይለ ልዑል ወልድም ሥጋሽን ይለብሳል በተለየ አካሉ ወዳንቺ ይመጣል ከሥጋሽም ሥጋን ከነፍስሽም ነፍስ ነስቶ ይዋሃዳል በግዕዘ ሕ…
ገብርኤል መልአከ ራማ ገብርኤል ገብርኤል መልአከ ራማ /2/ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ አዝ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ/2/ አዝ ከውኃ እና ከእሳት ከሞት አመለ…
ሐምሌ ፲፱ /19/ በዚችም ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው ። ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃ…
ሐምሌ 19 ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!! በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ነው፡፡ ይህ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት እየሉጣንና ልጇን ቅዱስ ቂርቆስን ከሞ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
👆የቀጠለ እኒኽም ቅዱሳን ይኽንን በሚነጋገሩበት ጊዜ በውስጡ አንገትን የሚቆለምም ልብንም የሚያቀልጥ ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርን የሚበጣጥስ መሳሪያ ካለበት የብረት ጋን ውስጥ ጨመራቸው፡፡ ከዚህ በኋላ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደና የብረቱን ጋን እሳት አጠፋው፡፡ ከ…
የፍቅር እናት የፍቅር እናት የሰላም /2/ ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም አዝ በሂወቴ ውስጥ በኑሮዬ ቅደሚ ከፊት ከሀኅላዬ ተደላደለ ልቤ አንቺ አለሽና ካጠገቤ አዝ ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ ልለፍ ወደፊት ተቋቁሜ የጌታዬ እናት ነሽ ሀይልን ያረጋል ፀሎትሽ አዝ እንዴት ቀ…
ጥቆማ ስጡን‼️ የ 2018 ዓ.ም ጾመ ፍልሠታ ከመግባቱ በፊት ልክ በየአመቱ እንደምናደርገው ብዛት ላላቸው የገጠር ቤተ ክርስቲያኖች እየዞርን ጾሙ ሳይስተጓጎል ስርአተ ቅዳሴ እንዲቀደስ ማስቀደሻ ንዋየ ቅዱሳት ብዛት ላላቸው የገጠር ቤተ ክርስቲያኖች ድጋፍ እናደርጋለን ። በአሁኑ የት አካ…
አስምርልኝ መስዋዕቴን አስምርልኝ መስዋዕቴን ተቀበለኝ ምስጋናዬን አምላከ አቤል እግዚአብሔር ተቀበለኝ ምስጋናዬን አዝ ባይገባኝ ቅዱስ ስምህን መጥራት እንደ ኃጢአቴ እንደ በደሌ ብዛት ፍቀድልኝ ልሰዋ ምስጋናህን ልመስክረው ፅድቅና ማዳንህን በጥበቤ አይደለም በብቃቴ ለምስጋና ስምህን መጥራ…

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR