Channel
Updated: 2026-07-30
ለPUBG አፍቃሪዎች ልዩ የምስራች! በ50 ብር ብቻ ለ24 ሰዓት የሚቆይ 3ጊባ ጥቅል አዘጋጅተናል። 🎮 🏆 አሁኑኑ 777*3*1# ላይ በመደወል መግዛት ትችላላችሁ! #SafaricomEthiopia
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ24/7 የህንፃ ጥገና፣ የንብረት ማጓጓዝ (ሎጅስቲክስ)፣ የቆሻሻ ማስወገድ እና የፀረ-ተባይ ቁጥጥር አገልግሎት ዘርፎች የፍላጎት መግለጫ (EOI) ጥሪ አቅርቧል። የቴክኒክ ፕሮፖዛልዎን እስከ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (August 03, 2026) ከቀኑ 11:00 …
አሁንም በSMS ጨዋታ ፈታ💬🎊 እያልን በየቀኑ እንሸለም! 🎁 ከሳፋሪኮም ቁጥራችን ወደ 799# በመደወል እንወዳደር! እናሸንፍ! በአንድ መልስ 1ብር ብቻ! #SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether
ዝናብ እየዘነበ መውጣት አቅቶዎት የአየር ሰዓት አልቆብዎታል? ምንም እንዳይጨነቁ! 🌧☕️ ከሶፋዎ ሳይነሱ በሳፋሪኮም የአየር ሰዓት በክሬዲት ያግኙ! ወደ 711# ይደውሉ እና በ30 ብር ብቻ 120 ሳምንታዊ ደቂቃዎችን (60 ደቂቃ ወደ ሳፋሪኮም እና 60 ደቂቃ ወደ ቴሌ) በብድር በመውሰ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
1GB የሶሻል ሚዲያ ዳታ በ35 ብር ብቻ! በሶሻል ኮምቦ ጥቅል ቀኑን ሙሉ Facebook፣ Instagram፣ WhatsApp እና YouTube ላይ ዘና ይበሉ። ወደ 777*3# ይደውሉ እና አሁኑኑ ይግዙ! #SafaricomEthiopia
ያለ ምንም መቋረጥ ከቤትዎ ሆነው ይስሩ! 💻🏠 የሳፋሪኮም ቤት-ዋይፋይ Router በ3,000 ብር (ከ5,000 ብር ቅናሽ) ሲገዙ የመጀመሪያውን ወር በነጻ ያግኙ! 🌐 ቤት-ዋይፋይ (10Mbps): በወር 1,599 ብር 🌐 ቤት-ዋይፋይ+ (20Mbps): በወር 2,899 ብር ሳፋሪኮም…
ለደዋዮችዎ ለየት ያለ የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ መጋበዝ ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ! በM-PESA ሲገዙ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለው! #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
መልካም እሁድ! የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችንን አሻሽለን ከ መካነ ሰላም - ገነቴ፣ ከ መካነ ሰላም - ተዋ፣ ወረ ኢሉ እና ከ አከስታ - ወይናምባ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንቀጥል! በ…
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹 This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel! Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more. Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot