Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot
Updated: 2026-09-10
“ችግሮች ሰው ሰራሽ በመሆናቸው በውይይትና በይቅርታ መፍትሔ ሊበጅላቸው እንደሚገባ ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የ2019 አዲስ ዓመት የቃለ በረከት መልእክት አስተላለፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ…
የተመሰረተዉ ጥምረት «ወደ ኋላ የማይመለስ» ነው - ዶ/ር ደብረጽዮን ገለፁ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ያለው ውጥረት እና አዲስ ግጭት በበረታበት ወቅት፣ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ከሌሎች የፖለቲካ እና የተቃዋሚ ኃይሎች …
አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ የፖለቲካ እና የከባድ ወንጀል እስረኞች በመንግስት ምህረት ከእስር መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ብርሀኑ አዴሎ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ኮሚሽኑ ላለፉት አምስት ወራት ከፌደራል መንግስት ጋር …
Media post
የፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አውሮፕላን በድሮን ሊመታ እንደነበር ተገለጸ። በዘለንስኪ ላይም ሆነ በልዑካን ቡድናቸው ላይ ጉዳት አለመድረሱ ተገልጿል። አውሮፕላኑ ጥቃት ሊደርስበት የነበረው ዘለንስኪ ከሞልዶቫ ወደ ኖርዌይ ሲጓዙ በነበረበት ወቅት ነው። ከጥቃት ሙከራው ጀርባ የሩሲያ እጅ እንዳለበ…
Media post
አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ስጦታ አበርክቷል 📞 የ5 ደቂቃ እና 💬 10 መልዕክቶች በነጻ በስጦታ ! ⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 ጀምሮ እስከ ነገ ሌሊት 6:00 ሰዓትት @Seledadotio @Seledadotio
የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ ነገ መስከረም 01 ቀን 2019 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል ፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.