Channel
Updated: 2026-07-26
ከ10ሩ ንዑስ ቡድኖች የመነጩ ሃሳቦች ለ50ዎቹ ቡድን አባላት እየቀረቡ ነው - መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከ10ሩ ንዑስ ቡድኖች የመነጩ ሃሳቦች ተጠናክረው በሰብሳቢዎቻቸው እና ጸሃፊዎቻቸው አማካኝነት ለ50ዎቹ ቡድ…
Media post
ብሪታንያ ከኢራን የተሰጣትን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ የጦር ኃይሏ ሀገሪቱን ለመጠበቅ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን አስታወቀች የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የአሜሪካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ከብሪታንያ ወታደራዊ ጦር ሰፈሮች ተነስተው ጥቃት እንዲፈጽሙ መፍቀድ ተገቢ እንዳልሆነ ጠቅሶ ይህም ህጋዊ …
የሳኡዲው ልዑል አብደላህ ቢን ፋህድ በለንደን ሆቴል ሞቶ ተገኘ !! በለንደን ኬንሲንግተን በሚገኘው ማሪዮት ሆቴል የ29 ዓመቱ የሳዑዲ ልዑል አብደላህ ቢን ፋህድ ሕይወት ማለፉን የብሪታንያ የሕክምና ምርመራ ባለሥልጣን አስታውቋል። የሞቱ ምክንያት፡- ታህሳስ 15 ቀን 2025 (እ.አ.አ)…
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
ሂውማን ራይትስ ዎች በዌስት_ባንክ የሰፈሩ የእስራኤል ዜጎች የሚያካሂዱት ጥቃት ትልቅ እልቂት ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዎች በዌስት ባንክ አካባቢዎች የሰፈሩ የእስራኤል ዜጎች የሚያካሂዱት ጥቃት እየጨመረ በመምጣቱ ተጨማሪ እልቂቶችን ሊያስ…
የዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በቀጣዮቹ ስድስት ወራት ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብዓዊ ድጋፎቼን ለመቀጠል 182 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል አለ። ድርጅቱ፣ በተያዘው አውሮፓዊያን ዓመት ለኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታዎቹ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት እንደገጠመው ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት ላይ ገልጧል። እስከ…

መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot