Channel
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis
Updated: 2026-08-26
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @yasin_nuru
የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ሳዳም አብዱልአዚዝ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ 576.25 በማምጣት አንደኛ ደረጃን ይዟል! የዶዶላ አፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነው ሳዳም አብዱልአዚዝ ዑመር፤ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ 576.25 በማምጣት በዘርፉ አንደኛ ሆኗል።…
የነብያችን صلى الله عليه وستم ወላጆች አባታቸው ዐብዱላህ ኢብኑ ዐብዱል–ሙጥ~ጦሊብ እናታቸው አሚና ቢንት ወህብ የአባታቸው እናት ፋጢማ ቢንት ዑመር የእናታቸው እናት በር-ራህ ቢንት ዐብዱል-ዑዝ-ዛ ነብያችን የተወለዱበት ቦታ 🕋 መካ ዘመን 🐘 የዝሆን ዓመት በሚባለው ዘመን፣…
⤵ #ህይወትህ_በደስታ ለማሳለፍ የሚጠቅሙ ምክሮች ➊• የቀንህን መጀመሪያ ሱብሂ ሶላትን በመስገድና (አዝካሩ ሰባህ) የጠዋት ዚክሮችን በማድረግ ጀምር ያንን ቀን ደስተኛ ሆነህ ታሳልፋለህ ምናልባት ችግር እንኳን ቢፈጠር አላህ ይረዳሃል። ➋• ሸይጣን እራሱን ማነቅ የሚደርስበት ደረጃ እስኪ…
እናቴም፣ አባቴም ነፍሴም ቤዛ ይሁንልዎ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ اللَّهُمَّ صل عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! @yasin_nuru @yasin_nuru
«እየተቀጣህ ነው፤ ነገር ግን የተቀጣህ አይመስልህም!» ✅ ሌሊቱን ሙሉ ነቅተህ እያደርክ፣ የሌሊት ሶላትን (ቂያሙል ለይልን) ከመስገድ ተነፍገሃል፤ ✅ በቂ ትርፍ ጊዜ እያለህ፣ ቁርኣን ማንበብ ተከልክለሃል፤ ✅ አንደበትህ ገርና ተናጋሪ ሆኖ ሳለ፣ አላህን ማውሳት (ዚክር ማድረግ) ተስኖሃ…
ቲክቶክ ትውልድን በጎ ነገር ከሚያስተምር ቪድዮ ይልቅ አሰቃቂ፣ለማየት የሚዘገንን ትውልድን የሚያበላሽ ቪዲዮ የሚታይበት ሶሻል ሚዲያ ከሆነ ቆየ። ያለፈው አልፎ መንግስት ለምንድነው ይሄን ሚዲያ መፍትሄ የማያበጅለት።
☞ አምስቱ የተውበት መስፈርቶች! 🎙ሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ዑመር አል-ባሲጢይ (ረሂመሁላህ) @yasin_nuru @yasin_nuru
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.