Channel
Updated: 2026-07-27
🗣️🆕🎸⏰✅ VIP ደንበኛ ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ። @wolde_28 //@Wonde_28 ☎️👉 0931069974 😠ይደውሉልን
ይህን ያውቃሉ "Tea" በሚለው ላይ "ea" እንደማይነበቡ 😁
👯የቺኮቻችን ፎቶ ላይ ከተሰጡ ኮመንቶች ካሳቀኝ ወይም ካስገረመኝ እስቲ ትንሽ ልበላችሁ .. ፦ አምሮብሻል ፈጣሪ ጀምሮ ግንበኛ ነው መሰለኝ የጨረሰሽ ፡ ፦ ስሚ ለምን በዚ አቋምሽ ወታደር አትሆኝም ፡ ፦ ቆንጆ ነበርሽ ምን ያደርጋል ከፈርሽ ብረት ምጣድ መሰለ እንጂ የምር ከርካሳ መኪና…
.......10ቱምርጥአባባሎች....... ✍ ፈጣሪ ካልፈታው ገንዘብ ችግርህን አይፈታውም ፈጣሪ ካልሞላው ሰው ጎንህን አይሞላውም ፈጣሪ ካልገለጸ እውቀት ጥበብ አይሆንም ✍ ይቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፡፡ ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው የ…
መኪና በዝግታ እየሄደ ሚስቱን እየሳማት ትራፊክ ይዞት ሚስቱን 500 ብር እሱን ደግሞ 200 ብር ቀጣቸው ባል ተነስቶ ለምን የሷ ቅጣት በዛ ሲለው ትራፊኩም “እሷን በተደጋጋሚ አስጠንቅቂያት ነበር ለዛ ነው” አለው ?🥹🤧
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
👨🦱 እወድሻለሁ ❤️ 👩🦱 ዝምበል😏 🧑🦱 ሁሌ ደስተኛ ነው ማረግሽ 😢 👩🦱 ዝምበልል! 😡 🧑🦱 ሚሊየነር ነኝ 💵 👩🦱 እውነት? 😃 🧑🦱 ዝምበይ 😎
ዎይኔ 😭😭
° ° አጭር ሰው ፀጉርህ ያምራል ካለ ° ° #Man ፈጠን ብለህ የሱሪህን ዚፕ ዝጋ 🤣🤣🤣 የምሬን ነው በትሰማ ይሻልሀል😶
★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩 ለማስታወቂያ ስራ --> @wolde_28