Channel
ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ይቀላቀሉን ይወዱታል 🌌🌠
Updated: 2026-08-27
የዞዳያኮች ደስታ ቪርጎ (ከነሀሴ 17 እስከ መስከረም 12) - ቪርጎዎች ጣፋጭና ዝምታኛ ናቸዉ፣ ግን እያንዳንዷ ትናንሽ ነገር አታመልጣቸዉም፣ በዉል ይከታታሏታል። ጎበዝ አድማጭና ተንታኝም ስለሆኑ፣ ቁም ነገር ያለዉ ምክር መስጠት ላይ የተካኑ ናቸዉ። በአብዛኛዉ ደስተኞች፣ ነገር ግን በ…
የዞዳያኮች ደስታ ሊዮ (ከሀምሌ 16 እስከ ነሀሴ 16) - ሊዮዎች ሁሌም ቢሆን ፖዛቲቭ አከባቢን አንዲፈጠር ሚተጉ ሰዎች ናቸው፣ ምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ ቢሆኑ፣ የተሻለ ከባቢ እንዲፈጠር ይተጋሉ፣ በዚህም ደስታን ስለሚፈልጓት፣ ደስታን ያገኗታል። ከናንት በላይ ላሉ ስራዎች ትኩረት ስጡ…
የዞዳያኮች ደስታ ካንሰር (ከሰኔ 14 እስከ ሀምሌ 15) - ካንሰሮች ከሌሎች በተለየ መልኩ፣ ብዙ ዑደትን ያሳልፋሉ። ታማኝ፣ ሚተማመኑባቸዉና አዛኝ ናቸው። ስሜታዊነታቸዉ በቶሎም ደስታና ሀዘን እንዲፈራረቅባቸዉ ያደርጋቸዋል። ነገር ግን ሁሌም ቢሆን ቀና፣ ብሩህና ተስፍ ሚያደርጉ ሰዎች ጋ…
የዞዳያኮች ደስታ ጄሚናይ (ከግንቦት 14 እስከ ሰኔ 13) • ጄሚኒዎች ሁሌም ቢዚ ናቸዉ፣ በጣም ንቁ ሁሌም ቢያንስ ሁለት እርስ በእርሱ ሚጋጭ ሀሳቦች በዉስጣቸዉ አለ፣ በዚህም ራሳቸዉን ካለዉ ሁኔታ ጋ ለማስማማት በሚያደርጉት ጥረት ጭንቀት ዉስጥ ይገባሉ፣ ደስታም ይርቃቸዋል። ቢሆንም ግ…
የዞዳያኮች ደስታ ቶረስ (ከሚያዝያ 13 እስከ ግንቦት 13) • ቶርሶች የሮማንስ፣ የምግብና ማንኛዉም ሚያምርና ቅንጡ ነገር ወዳጅ ናቸዉ። ዙሪያቸዉም በምኞት የተሞላ እንዲሆን ይፈልጋሉ። ድርቅናቸውና በሚጠብቁት ልክ ምላሽ አለማግኘታቸው ግን ድብርት ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋቸዋል። ደስተኛ …
የዞዳያኮች ደስታ ከመጋቢት 12 እስከ ሚያዚያ 12 ለተወለዱ (ኤሪስ) • ኤሪስ ዞዳይክ ያላቸዉ ሰዎች፣ሕይወት ላይ ፈታ ያሉ ለመዝናናትም ቅርብና መጨናነቅ ማይወዱ ሰዎች ሲሆኑ፣ በማንኛውም ግዜና አጋጣሚ ቀልድን ሚፈጥሩና ሚፈልጉ ናቸው። በዚህም ምክያት አከባቢያቸው ቀልድ አይጠፋም። ለዚህ…
ሰላም ሰላም? ዞዳይኮች እንዴት እንደሚደሰቱና ምን የበለጠ ያስደስታቸዋል ሚል ፕሮግራም ከነገ ጀምሮ ፖስት ማድረግ እንጀምራለን፣ እስከዛ ብዙ ሰዉ ጋ እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናልና ለወዳጆቻቹ ሼር እያደረጋቹ። ሌላ አንዲቀርበላቹ ምትፈልጉት ርዕስ ካለም @zoskales_13 ይንገ…
እስቲ ስለ ዞዳይክ 2 ፓይሰሶች የከረረና ሲሪየስ የሆነ ክርክር ሲገጥማቸው እንባ እንባ ይላቸዋል፣ አኳሪየሶች ሳይፈልጉ ቤታቸውን ትተው ከሰው ጋ እንዲጫወቱ ከሚያደርጓቸው ቢሞቱ ይቀላቸዋል፣ ካፕሪኮርኖች ሳያስቡት ስለ ራሳቸው ብዙ ኢንፎርሜሽን ከተናገሩ ሙሉ ቀን ቅር ቅር ሲላቸው ይውላል፣…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.